የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ሶላር ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቅዎች አቅርቦት (ሰርፌስ ፓምፕ፣ ጠላቂ ፓምፕ እና ፓወር ኬብል)፣ ከሎሪኔሽን ሲስተም፣ HDPE መበየጃ እና የብየዳ ጄኔሬተር እንዲሁም የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned above.
The Agricultural Transformation institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Procurement of operating and maintenance service for the existing Solar-Powered Irrigation water pumps.
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለሰራተኛ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የክበብ (የካፌ አገልግሎትና የተለያዩ የትራክተርና የፓምፕ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation (OCC) invites interested bidders for the supply of the following items.
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀውን የግዥ ፍላጎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ከክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ከUNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለጨረታ እና ለበደኖ ቀበሌዎች የፓንፕ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የኤችድፒ /HDPE/ ቧንቧ ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስር የሚገኘውን የወሊሶ ህጻናት መንደር ፕሮጀክት የውሃ ጉድጓድ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፤ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools) የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ቴሌቭዥን፤ የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory) ፓምፕ /Pump/፤ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ቢል ፕሪንተር፣ የቢሮ ወንበሮች /Furniture/ ማውንቴን ሳይክል፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት እና ባለ ሶስት እግር ደረቅ ጭነት ወይም ባለ አራት እግር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ (IDE) ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡- 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 2. የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 3. የውሃ ፓምፕ እና 4. የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራተቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Tigray Water& Energy bureau] now invites sealed bids from eligible bidders for the supply of procurement of Supply of Afridave Hand Pump without stand.
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ፣ ጄኔሬተር እና ተያያዥ እቃዎች፣ እንዲሁም ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡