በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ከክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ከUNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለጨረታ እና ለበደኖ ቀበሌዎች የፓንፕ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የኤችድፒ /HDPE/ ቧንቧ ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ አስ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለለኦ/ብ/ን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ከክልሉ መንግስት በኩል ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በተገኘ የበጀት ድጋፍ የቢሊዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ግንባታ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾች በግንባታ ጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም ከ UNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል HDPE ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፣