Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 0364
  • Website
  • Deadline07 Feb 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ አስ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለለኦ/ብ/ን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ከክልሉ መንግስት በኩል ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በተገኘ የበጀት ድጋፍ የቢሊዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ግንባታ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾች በግንባታ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ እንዲወዳደሩ ይፈልጋል።

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ


የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ቁጥር UNICEF/003/2017

 

  1. የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ አስ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለለኦ/ብ/ን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ከክልሉ መንግስት በኩል ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ በተገኘ የበጀት ድጋፍ የቢሊዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ግንባታ ለማስገንባት ህጋዊ ተጫራቾች በግንባታ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ እንዲወዳደሩ ይፈልጋል።
  2. ስለሆነም የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ አስ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ከታች የተዘረዘሩትን ፕሮጀክቶች ለማስገንባት በውሀ ስራዎች ግንባታ ፈቃድ ደረጃ አምስት እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ያስተላልፋል።

 

ሎት ቁጥር

የፕሮጀክት ስም

ፕሮጀክቱ የሚገኝበት ቦታ

ግንባታውን ለማከናወን የሚጠይቀው ደረጃ

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና(CPO) (ብር)

ዞን

ወረዳ

ቀበሌ

001

የቢሊዳ መጠጥ ውሃ 

አቅርቦትና ዝርጋታ ስራ

ኦሮሞ 

ብሄረሰብ 

ዞን

ደዋ ጨፋ

ቢሊዳ

ደረጃ አምስት እና

150,000.00

 

  1. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ውድድር የክልሉን አገራዊ (National Competitive Bidding (NCB) ) የግዥ መመሪያ ተከተሎ የሚፈጸም ይሆናል፣
  2. የግንባታ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የክልሉን ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሰረት ያደረገ፡፡
  3. ተጫራቾች በማንኛውም እዳ ያልተያዙ ያልከሰሩ ወይም የስራ እንቅስቃሴን ያላቋረጡ፣ ከንግድ ስራ ያልታገዱ መሆን አለባቸው::
  4. የታደሰ የንግድ ወይም የስራ ፈቃድ ያላቸውና በአገሪቱና በክልሉ የግብር ህግ በተደነገገው መሰረት የግብርና የታክስ ግዴታን የተወጡ መሆን አለባቸው፡፡
  5. በግብር ከፋይነት ተመዝግበው መገኘትና የተመዘገበ የግብር ከፍያ መለያ ቁጥር የተሰጣቸው እና የቫት ተመዝጋቢነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  6. ከላይ ከተራ ቁጥር 6-7 ያሉትን ሰነዶች ቢሮው ተጫራቾች ያቀረቡትን የሰነዶችንም ሆነ ሌሎች ማስረጃዎች እንዲቀርቡ መጠየቅ ይችላል፡፡
  7. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ120 ቀን ህጋዊ ሆኖ ይቆያል፤
  8. ከላይ በተጠቀሰዉ የገንዘብ መጠን ልክ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ተያይዞ መቅረብ አለበት፤ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትናው የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ሊያቀርብ ይችላል፤ የሚቀርበው ዋስትናም 120 ቀን ያህል ህጋዊ እንዲሆን ተደርጎ መቅረብ አለበት፤
  9. በተቋራቾች የተሞላው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዶክመንት በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብረት አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 በ30/05/2017 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ ወይም ከዚያ በፊት መቅረብ አለበት። ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውም በዚያውኑ ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ኖሯቸው በተገኙ ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው ፊት የሚከፈት ሆኖ የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዶክመንቱ በኤሌክትሮኒክስ ለተጫራቾች እንዲሸጥ አይፈቀድም። ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያው በኋላ የመጣ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዶክመንቱን የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ክፍያ ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 ጋዜጣው ከወጣበት 9/5/2017 ዓ.ም እስከ 29/5/2017 ዓ.ም ተመላሽ የማይሆን 400.00 (አራት መቶ ብር) ማመልክቻ በማቅረብ እና በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

 

ከሚሲ ስልክ ቁጥር -- 033 554 2119/033 554 0364

 

አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ

 

Save Tender