Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 0364
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም ከ UNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል HDPE ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፣

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ


ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር UNICEF 002/2017 ዓ.ም

 

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017 ዓ.ም ከ UNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል HDPE ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፣

ስለሆነም ፡-

  1. ተጫራቾች ከላይ ለተገለፀው የግዥ አይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ሰላሳ ሺህ ብር /30,000.00/ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ወይንም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በኦሮሞ ዞን ገንዘብና መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና original / የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 9/5/2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እሰከ 15ኛው ቀን ማለትም 23/5/2017 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብሄ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ ለእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ /original and copy/ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ9/5/2017 ዓ.ም እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 24/5/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ዞን ገ/ኢ/ት/መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  8. ውድድሩ በድምር ዋጋ ወይም በሎት ሆኖ ዝርዝር መስፈርቶችን አሟልቶ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ይመረጣል፡፡
  9. መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ እንገኛለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 033 554 0364/033 554 0259 ላይ በመደወል ማንኛውም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፤

 

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ

 

Save Tender