በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ከክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ከUNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለጨረታ እና ለበደኖ ቀበሌዎች የፓንፕ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የኤችድፒ /HDPE/ ቧንቧ ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር UNICEF 001/2018 ዓ.ም
በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ከክልል ውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ከUNICEF ኢትዮጵያ በተገኘ በጀት ለጨረታ እና ለበደኖ ቀበሌዎች የፓንፕ መገጣጠሚያ እቃዎች እና የኤችድፒ /HDPE/ ቧንቧ ለውሃ መስመር ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ግዥን መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፣ ስለሆነም፤
- ተጫራቾች ከላይ ለተገለፀው የግዥ አይነት በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ መቶ ሺህ ብር ብቻ /100,000.00/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይንም በገቢ መቀቢያ ደረሰኝ በኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋና (orginal) የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 12/4/2018 ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን ማለትም 26/4/2018 ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብሄ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ /original and copy/ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ታተሞ ከወጣበት ቀን ከ12/4/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 27/04/2018 ዓ.ም ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ዞን ገ/ኢ/ት መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በተዘግቶ 4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታ ወጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሸናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል።
- ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ውድድሩ በድምር ዋጋ ወይም በሎት ሆኖ ዝርዝር መስፈርቶችን አሟልቶ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ይመረጣል፣፣
- መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ መስመር 325 KM ላይ ከሚሴ ከተማ እንገኛለን።
ስልክ ቁጥር፡- 0335542119 /0335540364 ላይ በመደወል ማንኛውም መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፣
በአብክመ የኦሮሞ/ዞን ገንዘብ መምሪያ
