Tender Detail

Tender Details

  • Company INTERNATIONAL DEVELOPMENT ENTERPRISES (IDE) (ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ከጨርቆስ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በላይና ተስፋ መኪና መሸጫ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-552-004
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Pumps, Motors And Compressors , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

ድርጅታችን ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ (IDE) ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

INTERNATIONAL DEVELOPMENT ENTERPRISES (IDE) (ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ (IDE) በፌዴራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 0696 ፍቃድ ተሰጥቶት የሚሰራ አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች አዲስ አበባ፣ (iDE) በሚገኘው ዋና ቢሮ በጋዜጣ ከወጣበት በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ከጨርቆስ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በላይና ተስፋ መኪና መሸጫ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ

ሥ.ቁ-0114-552-004

ሞባይል 0912-070452

Criteria for announcing bid for the purchasing of Multi crop thresher

1. De-watering pump

Specification

Brand: KAMA/3 Inch/

Engine type: Diesel

Pumping capacity

Maximum output: 3600 rpm

Max capacity: 1000 L/min (16L/s)

Rated fuel consumption:<1.2L/h(not exceeding 1.5 L/h)

Total head: 28m-31m

Maximum Suction head: 8m

Self-priming centrifugal pump

Inlet & outlet diameter: 8cm

Combustion system: internal Combustion (direct injection)

Additional Features

- Equipped with G.S coupling

- Oil housing stamped with 3 or 4 marks

- On re-coil star

- On cylinder cover

- On muffler

- Not sticker

2. Suction hose

Brand: sagar

 

Size: 3 inch

Additional Features

- Non-foldable with ring wire reinforcement

- Stamped at Im interval

- Pvc material

- Soft and adjustable feature

- Long Durability, suitable for de watering

- Temperature resistant up to 55-60°C

3. Delivery hose

Brand: Sagar

Size:3 inch

Additional Features

    • Non foldable with ring wire reinforcement
    • Stamped at 1m interval
    • Pvc material
    • Soft and adjustable feature
    • Long durability, suitable for De-watering

 

 

International Development Enterprise (iDE)

 

Save Tender