ሎት-127 ለቦዲት አዲሱ ካምፓስ አገልግሎት የሚውል የአይሱዙ መኪና ኪራይ አገልግሎት
Purchase Requisition of የባህር ዛፍ አጣና (ወራጅ) (2ተኛ ጊዜ የወጣ)
ኩሽነት 6210 ለተማወርዎች አገልግሎት ለዋናው ግቢ የወፍጮ ቤት ዕቃ መለዋወጫ
ሎት-122 ለቦዲት ካምፓሽ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ዳቦ
በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ ባለቤትነት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የአጥር እና የመግቢያ በር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይየሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል የአዳሬ ሆስፒታል B+G+8 ሕንፃን ሊፍት/አሳንሰር ሥራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Lot -118 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል ዕቃ ግዥ
ለአዉቴኢ/አምቴኢ ለተለያዩ ስራ ክፍሎች የሚዉሉ ህትመት//50//
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ ሎት 0043
በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ክ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለእዩ ሁለተኛ ምዕራፍ ኘሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ | ኤሌክትሮኒክስ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር 1104 የተመዘገበ አካባቢ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የፋብሪካ ዉጤቶች ፖስታ ግዥ///
Purchase Requisition of የእስክርብቶ ሕትመት በብረት የሚሰራ የዩኒቨርሲቲው ስምና ሎጎ የሚታተምበት ለሕዝብና አለም አቀፍ ሥረሰ አስ/ጽ/ቤት
Procurement of (የታሸገ ዉሃ 0.5 ሊትር)
Lot-117 ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚያስፈልጉ የማብስያና የማቅረቢያ ዕቃዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውሃና ኢነርጂ ቢሮ በኮ ዋሽ ፕሮግራም በጀት ከዚህ በታች የተገለጸውን የውሃ ጥራት መመርመሪያና ማከሚያ ኬሚካሎችና ተያያዥ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ 4-29120 ሪቮ መኪና ታፒሴሪ ስራ የወለል ልብስ ቆዳ 4-ባለ ሁለት ጨርቅ እና ቆዳ 5- ባለ አንድ ጨርቅ እና ቆዳ መሪ ልብስ የጣሪያ ኮሪኒስ በፕላስቲክ ማልበስ ወንበሩ የኃላ በሌዘር የፊት ለፊት በጨርቅ መረጋገጫ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ዞዞ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በዞዞ ከተማ የከብት በረት ሼድ ለማራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ሳይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡