Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ብ/ሪ/ፖ/ከ/ የጠባሴ ክ/ከ/አስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111676224
  • Website
  • Deadline20 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-20 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ክ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ብ/ሪ/ፖ/ከ/ የጠባሴ ክ/ከ/አስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ክ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

1.     የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው፤

3.     የግዥ መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

4.     ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፤

5.     የፅህፈት መሳሪያ አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ከ ጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፤

6.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጠባሴ ክ/ከ/እስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ማቅረብ ወይም ማሲያዝ አለባቸው፡፡

7.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጠ/ክ/ከ/ ግ/ፋ/ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ይህም እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህም ሰዓት ይታሸጋል፡፡ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 100 /አንድ መቶ ብር በመክፈልና በመግዛት ከግዥና ፋይናንስ ቡድን መውሰድ ይቻላሉ ፡፡

9.     መስሪያ ቤቱ ግዥውን የሚፈጽመው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው መሠረት በጥቅል/በሎት ነው፡፡

10. መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ከተገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፤

11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 1 ጠ/ክ//ከግ/ፋ ቡድን በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0111676224 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በደ/ብ/ሪ/ፖ/ከ/ የጠባሴ ክ/ከ/አስ ጽ/ቤት

 

Save Tender