በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይየሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Wolaita Sodo Flour and Bread Factory (የወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በጨረታው መሳተፍ የምትችሉት በሚመለከታቸው መሥሪያ ቤቶች በአቅራቢነት የተመዘገቡና ለ2018 በጀት ዓመት በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብርየከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት) ከወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ከቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በወላይታ ሶዶ ዲቄትና ዳቦ ፋብሪካ አካውንት ቁጥር 1000531817552 ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 (አራት ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 (አራት ተኩል) ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል። 16ኛው ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
5. ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም፣ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የ50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከታወቁ ባንክ የተመሰከረለት ስሊፕ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. አሸናፍ ድርጅት ስንዴ እርክከብ የምፈጸመው ወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
8. የወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ ማራዘም ወይም የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0913635285/0926349286/ ደውስ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ
