የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ዞዞ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በዞዞ ከተማ የከብት በረት ሼድ ለማራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ሳይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ዞዞ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በዞዞ ከተማ የከብት በረት ሼድ ለማራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው ሳይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
2. ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የሆነ ማህበር/ተቋራጭ፣
3. የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል ::
4. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ከሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ::
5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል::
6. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፡፡ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል::
8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
9. የታደሰ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ::
10, ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ ለለባቸው:: በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል :-
11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመከፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካ አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
13. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
14. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
15. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
16. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10(አስር) ቀናት ከፍት ሆኖ በ10ኛው ቀን ከሰዓት 9:00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ተጫራቾች የማህበሩ አባላት ስለመሆናቸው የስም ዝርዝር ከነ ስራ ሀላፊነታቸው የሚገለጽ
ከአደራጅ መ/ቤትለደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር:-0966886973/0910997747/0929241731
በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
