Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ
  • Address የሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Construction Works

በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ ባለቤትነት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የአጥር እና የመግቢያ በር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ ባለቤትነት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የአጥር እና የመግቢያ በር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 4/GC/BC እና ከዛ በላይየሆኑ፡፡

2. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ሰርቴፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ እና ምስክር ወረቀት ዋናውን በማቅረብ በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ የግዥ ቡድን የቢሮ ቁጥር 19 የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል መግዛት ይጠበቅባችኋል፡፡

3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገለጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ (ለ128 ቀናት) ማቅረብ የሚችል፡፡

5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ (ፋይናንሻል እና ተክኒካል) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች ለእያንዳዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና የቴክኒካል ዶክመንቱን በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሸግ አለባቸው፡፡

6. እያንዳንዱ ፖስታ በተገቢው ሁኔታ ታሽጎ ማህተም መመታት እና መፈረም አለበት፡፡

7. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ እና እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡

8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ፣ የተቋራጩ አድራሻ እና የተወካዩን ስልከ ቁጥር በመግለጽ መጻፍ አለበት፡፡

9. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴከኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡

10.ጨረታው የሚታሽገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ የጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡

11.ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ የጨረታ ኮሚቴ ቢሮ ከሰአት በኋላ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

12.የሳይት ምልከታው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስርተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

13.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

የሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ

Save Tender