በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአሳሳ ዶዶላ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በአሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 3.000 /ሶስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ ውል እንደተዋዋለ ሙሉ ክፍያውን በቅድሚያ ፈጽሞ በሃያ (20) ቀናት ውስጥ ሊያነሳ ለሚችል ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እንደተሻሻለው (1160/2011) መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም ROLLER BEARING, SIDE COATED ART PAPER, MULTI PURPOSE PRECISION SCREWDRIVER & MINI SCREWDRIVER SET WITH CASE, የህክምና ዕቃዎች HIGH SPEED BILL CURRENCY COUNTER, VAN PUMP, WALL PAPER AND OTHER, OIL PRESSURE SENSOR, TAPERED ROLLER BEARING እና LABORATORY STOOL CHAIR አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The Oromia Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of
The Oromia Bureau of Agriculture invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the purchase of the following Vehicles
Interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the supply of one or all of the following lots
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 ለሥራ የሚገለገልበትን Lot1. Uniform (የደንብ ልብስ እና ሸሚዝ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እንቀፅ 28 (1) በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሙበት መሰረት ለብድሩ በዋስትና የያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the supply of one or all of the following lots.
Biftu Selale Farmers' Cooperative Union located at Oromia regional state North Shoa Zone Fitche Town invites all contractors of category BC-3 & above and GC-4 & above for Construction of G+4 Mixed use Building and Construction of Fence
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ ኮስሞቲክስ ነከ ፤ የእጅ ሰዓቶች፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 20/8/2017፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ብዛት ያላቸው የተለያዩ ዓይነት የተሽከሪካሪ መለዋወጫ የተለያዩ አርቴፊሻል ጌጣጌጦች 2 (cooper necklace jewelry) multi-functional crusher cooker liner pasta maker washing machine.፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለተለያዩ የድርጅቱ መኪኖች የሚሆን ጎማ ከነ ኢነርቲዩብ እና ፍላፕ 235/80 R16 (bridge stone), 12 × 20 triangle,750x16 (bridge stone) Fuel filter primary ff200B, Fuel filter secondary MA005 ማቅረብ የሚችል ተወዳዳሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት ዲጂታል የስራ ሰዓት መቆጣጠሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል-ኤልሳሚክስ ጄቪ (ITNL-ELSAMEX) መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የመኪና አካል ብረቶቸን በጨረታ እንዲሸጡ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Different type of Electro Mechanical Materials for Nekemte Industrial Park Building Construction Projects to be procured in local currency.