በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙካ ጡሪ ከተማ የሚገኘው የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙካ ጡሪ ከተማ የሚገኘው የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት
- ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮልድ ትራከር 10,000 ሊትር የጭነት መኪና የ2025 ሞዴል የሆነውን
- ችለር የወተት ማቀዝቀዣ ማሽን 10,000 ሊትር የሚይዝ
- ትራከር 200 ኩንታል ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር የጡር ከተማ ማናጀር ቢሮ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ- በስልከ ቁጥር 0997316447/0910817911 በመደወል በግንባር ቀረበው መረዳት ይችላሉ።
የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
