በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ሀምብሶ ከተማ የሚገኘው የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ተጫርቶ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ሀምብሶ ከተማ የሚገኘው የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት
- ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ተጫርቶ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንነኙት ያለው መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር የደገም (ሀብሶ ከተማ ማናጀር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ- በስልከ ቁጥር 0910315067 በመደወል በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡
የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር
