LOT-46 Purchase Requisition of Argo materials **
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የትምህርት መምሪያ የመጻሕፍት ህትመት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
lot 43 Purchase Requisition of stationary material
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውል የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ ለሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ ያሆዴ ክብረ በዓል አከባበር የሚሆን ባህላዊ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
Lot 42 Purchase Requisition of Polyethylene bag for apple and Polyethylene bag for copping
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መሥሪያ ቤቶች የሚውሉ ሞተር ሳይክሎች እና ገልባጭ ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
lot 41 Purchase Requisition of ቢቲ ቁመት ባለ 2.5 cm የሆነ ያንዱ ፓኬት 500 ፍሬ የሚይዝ 2018
lot 41 ቢቲ ቁመት ባለ 2.5 cm የሆነ ያንዱ ፓኬት 500 ፍሬ የሚይዝ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚውል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 4 ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትግዥ
ሎት 7 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የባልትና እቃዎች ግዥ
ሎት 6 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሸቀጣሸቀጥ እቃዎች ግዥ
ሎት 5 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት ግዥ
ሎት 3 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ጤፍ ግዥ/
LOT 40 የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለግቢ ደህንነት ስራ አስፈፃሚ ስራ ክፍል አገልግሎት የሚውል የሬዲዮ መገናኛ ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡