Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address ከምባታ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916681144
  • Website
  • Deadline06 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Building Materials , Construction Materials And Raw Materials

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውል የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017

 

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አገልግሎት ላይ የሚውል የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎችን ለመግዛት ተጫራቾች የሚያሟሉት፡-

  1. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ ፤
  3. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፤
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ማቅረብ
  5. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 800 /ስምንት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. የመጫረቻ ሰነዶቻችሁን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት በ16ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 9፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገርግን በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዚያው ሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- 0916681144/0916101017 አዲሎ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

 

Save Tender