በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ ማለትም፡-
ሎት 1. እስቴሽነሪ
ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ
ሎት 3. ለቢሮ አገልግሎት ጄነሬተር
ሎት 4. ሞተር ሳይክል
ሎት 5. የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ዕቃዎችን
ሎት 6. የጽዳት ዕቃ
ሎት 7. የቢሮ ፈርኒቸር
ሎት 8. የሲኖ መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት የሚያቀርብ
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የንግድ ምዘገባ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1/ሰላሳ ሺህ (30,000) ለሎት 2/ አርባ ሺህ (40,000) ብር ለሎት 3/ ሀያ ሺህ (20,000) ሎት 4/ (ሀምሳ ሺህ (50,000) ብቻ ሎት 5/ አስራ አምስት ሺህ (15,000) ለሎት 6/አስር ሺህ (10,000) ለሎት 7. አርባ ሺህ (40,000) ብር ለሎት 8./ሰላሳ ሺህ (30,000) በባንክ በተረጋገጠ ቼከ፣ ካሽ ወይም ሲፐኦ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ ብር ከፍለው በመውሰድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ2፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የማይታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ቀን አይቀይርም፡፡
- ለበለጠ መረጃ:-09-25-10-92-00/09-29-94-72-57/09-29-93-89-04/0939330829
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
