ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የትምህርት መምሪያ የመጻሕፍት ህትመት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡