Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address ከምባታ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916681144
  • Website
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • Bid Security100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-15 00:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services , Construction Works

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


 

የግንባታ ጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017

 

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ሕንፃ ግንባታ G+1 slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም :-

  1. ደረጃቸው BC/GC 5 እና ከዚያ በላይ፣
  2. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የታክስ መለያ ቁጥር ያላችሁ የሆናችሁ፣
  4. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) ማቅረብ የምትችሉ፣
  6. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. የመጫረቻ ሰነዶቻችሁን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት በ22ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 9፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገር ግን በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ በዛው ሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- 0916681144/0916101017 አዲሎ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

 

Save Tender