Tender Detail

Tender Details

  • Company በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0461151102
  • Website
  • Deadline12 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-09-12 00:00:00
  • Categories Materials

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት፡-1 ሬዳሽ ቀይ አሸዋ

- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

- የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን _ እስፔስፊኬሽን _ በተገለፀው መሠረት ተሞልቶ እንዲገለፅና ለሎትı የማይመለስ 100/አንድ መቶ/ ብር ብቻ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፡፡

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበርያ ብር5000/አምስት ሺህ /በባንከ በተመሰከረለት /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

-የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡ ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሑድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ካላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡የተጫራቾች አለመኖርፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡

-አሸናፊው ድርጅት እቃውን የወረዳው ፋይናንስ እንዲደርስ በሚያስፈልግበት ቦታ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡

-መሥራያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር 0461151102 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በማ/ኢ/ክ/መበምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender