Lot 20 Procurement Of ትራክተር
Lot 21 Procurement Of መማሪያ ቁሳቁሶች
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት—1 እንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00 ብር (ሰባ ሺህ ብር)
Procurement Of Printing Reflective Cloth & Banner For M/Qophesa SafetyNet
Procurement of Furniture
Car décor 2019
Procurement of የሪዞርት መስተንግዶ አገልግሎት(አዳማ ከተማ ላይ ለሚገኙ)
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንጻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ 3 ኮኮብ ደረጃ የሆነ ለደሴ ከተማ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ከፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የነኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የወጣ።
Procurement of Bag For All Office Shaggar
የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ኪ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም እገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፥ አላቂ የብሮ እቃዎች ህትመት፥ አላቂ የት/ት እቃዎች፥ አላቂ የጽዳት እቃዎች፥ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው የግ/አካባ/ጥ/ህ/ስ/ል/ጽ/ቤት ንብረት የሆነዉ አይሱዚ መኪና ኮድ 4-11992 ኢት መኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የመያዣ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
procurement of different clothes 1-1