የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው የግ/አካባ/ጥ/ህ/ስ/ል/ጽ/ቤት ንብረት የሆነዉ አይሱዚ መኪና ኮድ 4-11992 ኢት መኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው የግ/አካባ/ጥ/ህ/ስ/ል/ጽ/ቤት ንብረት የሆነዉ አይሱዚ መኪና ኮድ 4-11992 ኢት መኪና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ ለማቅረብ የምትፈልጉ ድርጅቶች የአንዱን ዋጋ በራሳቸው መሙያ ቅጽ በመሙላትና በፖስታ በማሸግ እንድታቀረቡ እንጠይቃለን፡፡
| ተ/ቁ | የሚገዛው የዕቃ ዓይነቶች | መለኪያ | የአንዱ ዋጋ | ምርመራ |
| 1 | ቴስታታ የአባማ | በቁጥር | በአርጅናል በአባማ | |
| 2 | ብሮንዚና የባንኩ | በቁጥር | በኦርጅናል በኦባማ | |
| የቤላ | ||||
| 3 | ላይነር ኪት | በእሽግ | በአርጅናል በአባማ | |
| 4 | ቬንትሌቴር መደብ የአባማ | በቁጥር | በኦርጅናል በኦባማ | |
| 5 | ሲሊንደር የአባማ | በቁጥር | በኦርጅናል በአባማ | |
| 6 | ሴሪያል ጋዝኬት | በቁጥር | በኦርጅናል በአባማ | |
| 7 | አዶል ፓምፕ | በእሽግ | በአርጅናል በአባማ | |
| 8 | ሪዲያስተር | በቁጥር | በአርጅናል በአባማ | |
| 9 | እራዛሜንቶ | በፍሬ | በአርጅናል በአባማ |
ተጫራቾች ይህን የዋጋ ማቅረቢያ ሲሞሉ ማያያዝ ያስባቸዉ መረጃዎች፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ከሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፡፡
- ተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆን እና ኮፒዉን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል /የምትችል ፡፡
- ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 100,000 ( አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
- የታደሰ ህጋዊ ሰዉነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመከፍል ከደ/ቤ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴከኒካል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅርብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡ 30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዪ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበ ሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልከ፡- 0910997747/0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Supply of Isuzu vehicle spare parts (code 4-11992) for a government office in South Bench Woreda. Bidders must hold a valid trade license, supplier certificate, tax clearance, TIN, VAT registration, and renewed competency certificate.
