Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 350 00 47
  • Website
  • Deadline10 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityለስቴሽነሪ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለኤሌክትሮኒክስ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዳቸው በባንክ በተረጋገጠ CPO/በካሽ
  • opening dateበዚያው ዕለት በ8፡30 ሰዓት
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Stationery Materials

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ እና ህጋዊ ማስረጃቸውንና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
  4. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. በጨረታ ሰነዱ የተዘረዘሩ ዕቃዎች ዝርዝር በሙሉ አቅም የሚያቀርቡ ሆኖ ለየትኛውም አይነት ዕቃ ናሙና ሲጠየቁ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለስቴሽነሪ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለኤሌክትሮኒክስ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዳቸው በባንክ በተረጋገጠ CPO/በካሽ/ በእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ/ስ/ሂደት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት በመቅረብ በዋጋ ማቅረቢያችሁ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አርጅናል በመ/ቤታችን ስም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት እየር ላይ ከቆየ በኋላ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ዕለት በ8፡30 ሰዓት ላይ በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ኮሚቴ ቢሮ ወይም በሚመቻች ክፍል ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት እቃውን የሚያስረከበው የእ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በማቅረብ ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011 350 00 47/46

በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Gurage Zone Endegagn Woreda Finance Office seeks to procure stationery and electronics for woreda sector offices. Bidders must hold a valid trade license, be VAT-registered, have a TIN, and provide tax clearance. Samples may be required. Delivery is to the office.
Save Tender