የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2019 በጀት አመት በአሽ/ተሸ/ብ/ዳሬክቶሬት ሥር ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የመንጃ ፈቃድ ማተሚያ ማሽን፤ ፋርጎ ፖሊጋርድ ኦቨር ላሚኔት፤ ሪቫን ፤ ሆሎግራፊክስ ስትሪፕ ካርድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት አመት ለሚሰሩ የመንገድ ስራ 4 ገልባጭ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።