LOT 61 Purchase Requisition of Generator spar part /2nd time/
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተያዘው ካፒታል በጀት በወረዳው ከተማ ቋንጤ ውስጥ ሞዴል ቅድመ መደበኛ የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የሆሌ ሚሊኒየም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የቦቀታ፤ የታች ፈንጣ፣ የአቡኮ እና የናቻ ቁሊት ጤና ኬላዎች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Lot:- 152 Purchase Requisition of Horti Lab Consumable Purchase /2018
Lot: - 153 Purchase Requisition of Horticulture different varieties seed Purchase /2018
lot 117 Purchase Requisition of Desktop Computer
lot 103 Purchase Requisition of ለእንስሳት ትምህርት መምርያ ክፍል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እቃዎች ግዥ
lot136 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስራ የሚገልፅ የሰላሳ ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም/ዶክመንተሪ/ ማዘጋጀት እና በትልቅ ሚዲያ ማስተላለፍ /ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ/ /መለኪያ በደቂቃ/
Lot 148 Purchase Requisition of Car spare part
LOT 62 Purchase Requisition medical equipment for wkush
LOT 61 Purchase Requisition medical equipment for wkush
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ ትምህርት STEP ፕሮጀከት ለሚደገፉ ወረዳዎች ለሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ፓድ /ሞዲስ/፣ የውስጥ ሱሪ /ፓንት/ እና ሳሙና እንደዚሁም ለሚኒሚዲያ አገልግሎት የሚውል እስፒከር፣ ዲቫይደርና ፍላሽ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 136 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስራ የሚገልፅ የሰላሳ ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም ዶክመንተሪ(በድጋሚ)
የማኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ (ሎት 1) እና በአላቂ እና በሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ (ሎት-02) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
LOT -132 Purchase Requisition of safety materials**
LOT 59 Purchase Requisition of sinks for surgical and medical Supply And fix for wkush (ለአራተኛ ጊዜ የወጣ)
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ አገልግሎት የጽ/መሳሪያዎችንና የቢሮ አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።