በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የጣጤሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የሆሌ ሚሊኒየም 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቱሉላሜ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ በ2018 ዓ.ም በኮዋሽ ፕሮጀክት ድጋፍ በአበሽጌ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የቦቀታ፤ የታች ፈንጣ፣ የአቡኮ እና የናቻ ቁሊት ጤና ኬላዎች የመጸዳጃ ቤት ግንባታዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።