Tender Detail

Tender Details


የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የግብርና ኖራ ማሸጊያ ከረጢት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 040/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 

.

የዕቃው/አገልግሎት ዓይነቱ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

መክፈቻ ቀን

1

ለግብርና ኖራ ማሸጊያ ከረጢት

በቁጥር

10,000

 

30,000

 

9:00

 

9:05

 

2

የከረጢት ማሰሪያ ክር

በጥቅል

20

 

 

 

በስራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለ መመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ ተጫራ በጨረታው መሳትፍ ይችላሉ፡-

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት 21/02/2018 . 900 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5/3/2018 . ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ የቴኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፕርስንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን 5/3/2018 . ከቀኑ 900 ሰዓት ታሽጐ በዕሉቱ 905 ሰዓት ተጫራ/ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender