የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር (LP/OT/02/SIG/2018/19
- የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች ህጋዊ ለ2018/19 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የምስከር ወረቀት) የታከስ ከሊራንስ ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tim No.) ሠርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይም ሌላ የሚመለከተው የመንግስት አካል ባዘጋጀው የዕቃ አቅራቢዎች አገልግሎት ሰጪ ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቁጥር1000000888862 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መከፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ፣ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00-11:00 ቀጥሎ ከተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ አድራሻ አዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ ጨለለቅ አልሳም ህንጻ ፊት ለፊት ፊሊፔስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 220 ስልክ ቁጥር +251 11 5516271 ወይም 115-500417፣ አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በጨረታው መከፈቻ ላይመገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተራ ቁጥር 3 በተገለፀው አድራሻ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡15፤ ይከፈታል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 500.000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንክየተመሠከረለት የከፍያ ማዘዣ (CPO) ከቴከኒክ መጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለስልሳ (60) ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
- የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለሰላሳ (30) ቀናት ይሆናል።
- ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Sugar Industry Group seeks eligible firms to supply fresh lime for sugar production through an open tender. Bidders must provide a renewed trade license, tax clearance, TIN, VAT registration, and supplier registration certificate.
