Maintenance lot 10 RFQ/2019
ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝስ (DE) የእህል መውቂያ ማሽን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
OT 041 ለወ/ጤ/ዩ/ኮ/ስ/ሆስፒታል ለህሙማን ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶች ግዥ
Rebid Light Vehicle spare part Lot 36 RFQ/2019
Light Vehicle spare part Lot 52 RFQ/2019
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሽቀጣሽቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Electronics Equipment
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የመንገድ ዲዛን አማካሪዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
lot3 procurement of Air time of Program / የ ማቴሪያል /መከ/ሚዲ/ኮሚ/ማዕከል
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ActionAid Ethiopia, Addis Ababa Office has allocated budget for Construction of Ilfeta Phase-II Water Supply Project, located in West Shoa Zone, Ilfeta Woreda.
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ሎት፡-2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት" ሎት፡- 4 ፈርኒቸር የሚሰራ ሎት፡-5 ፈርኒቸር የሚገጣጠም ሎት፡-6 የቢሮ ጥግና ሎት-7 የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
LOT-15 Procurement fluoroscopy Machine Tube AFCSH
በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር ሶከፋ/01/2019 ዓ/ም ፍራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 እና የንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።