Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116250146
  • Website
  • Deadline21 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት1 15,000፣ ሎት2 10,000፣ ሎት3 10,000፣ ሎት4 30,000፣ ሎት5 30,000 ብር (CPO / የባንክ ዋስትና / ጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡ 00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል
  • Categories Veterinary Equipment And Supplies , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Cloth And Shoes

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1 የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶችና ብትን ጨርቆች፣ ሎት2 የደንብ ልብስ ጫማዎች ሎት3 የግብርና የደንና አትክልት ዘሮች፣ሎት4, የእንሰሳት መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ሎት አምስት 5 የመኪና ጎማና ከነመዳዶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፣ የታክስ ክሊራስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ሎት1. 15,000 አስራ አምስት ሽህ ብር፣ ሎት2 10,000/አስር ሽህ ብር፣ ሎት3-10,000 /አስር ሽህ ብርሃ፣ሎት4- 30,000/ሰላሳ ሽህ ብር/ ሎት 5-30,000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.አ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ መሂ ማስያዝ አለባቸው፡
  4. ማንኛውምተጫራችየጨረታሃሳቡንበጥንቃቄበታሸገፖስታበግዥናንብረትአስተዳደርቡድን ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 4፡ 00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፡፡ሁሉም ጨረታዎች ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ወይም ማብራሪያ ካላቸዉ ለእቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት/ ቀናት ለግ/ን/አስ/ቡድን በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. በጨረታው ለመሳተፍየሚፈልጉስለጨረታውዝርዝርመረጃከፈለጉበግዥናንብረትአስተዳደር ቡድን ድረስ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0116250146 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ መዝጊያው ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡- አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ

በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Finance Office of Mojana Wadera Woreda seeks suppliers for Lot 1: uniforms and fabrics; Lot 2: uniform shoes; Lot 3: agricultural, forest and vegetable seeds; Lot 4: veterinary drugs and medical equipment; Lot 5: vehicle tires with inner tubes. Bidders need a valid trade license, TIN, and VAT registration.
Save Tender