የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር WSSF/LP/007/2026
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ምድብ/ Lot / | Description |
| 1 | Vehicles and Motor cycle Battery |
| 2 | Tyre and Inner tube |
| 3 | Mechanics & Auto Electricals Tool Trolley Box Set, Bearing for cane carts |
| 4 | Motor Cycles |
| 5 | Desktop computer, Printer, Scanner, Laptop |
2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለአያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ::
ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0115516082/0968482445 አዲስ አበባ
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ) በcpo ወይም ቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው::
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6:00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ::
5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7:30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል :: ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነድ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል::
6. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
