በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ መስታወቂያ
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 የስራ ቀናት ለወረዳው ገቢዎች 100 ብር በመክፈል ሰነዱን ከግ/ፋን/አስ/ሥራ ሂደት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የገበሩ፣ የቫት ተመዝጋቢ ፣ ቲን ቁጥር ያላቸውን የብቃት ማረጋገጫ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአየር ላይ የሚውል ይሆናል።
- ተጫራቾች በማጭበርበር ወንጀል ያልተመዘገቡ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 10000 cpo ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻቸው በማድረግ እና ኤንቨሎፕ በማሸግ በ11ኛ ቀን በሲዳማ ክልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ምግባበት ቀን ድረስ ከረፋዱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛ ቀን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:00ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ጨረታውን ያሸነፈው አካል /ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Sidama Region Loka Abaya Woreda Finance Office seeks to procure consumable stationery materials for sector offices. Eligible bidders must be legally registered, tax-compliant, VAT-registered with a TIN, and hold a supplier registration certificate. The winner must deliver goods to the site.
