በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሆን፣ የቋሚ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ መኝታ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና እቃዎች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የኮሌጅ ማስተማሪያ BLTO እቃዎች፣ የመመገቢያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ካማናዳሪ እንዲሁም በተለያዩ የራሺኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lot 02/2018 Procurement of Hotel Service For project
Hotel Service (ከሐምሌ 23/11/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 26/11/2017 ዓ.ም )
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 8፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ተፈጭቶ የተዘጋጀ ሽሮ ግዥ ለ2018 በጅት ዓመት
ሎት 7፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ተፈጭቶ የተዘጋጀ በርበሬ ግዥ ለ2018 በጅት ዓመት
ሎት 3፡-ለ2018 ዓ.ም ለተማሪዎች ምግብ ግብዓት የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ
የሆቴል አገልግሎት ግዥ (ከሀምሌ 26-27/2017)
purchase of stabilizer
ከሀምሌ 28-30 ደርሶ መልስ የአየር ትኬት ግዥ
የበቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዘመን በከተማው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መ/ቤቶችና ት/ቤቶች የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ(model KUN25L-PRMDHV – Chassis No MROFR221JAO557251)14855
ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል የችግኝ ግዥ//
Purchase of Server Hard disk 001
የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase of Hotel Service (ከሐምሌ22/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም )
የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች ፣ እህልን ለማስፈጨት ፣ ፍራፍሬ ፣ ማገዶ (ግንድላ) እና ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች እንዲሁም ለእንስሳት መኖ እና የዶሮዎች ምግብ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ኮምፕሬንስብ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።