Tender Detail

Tender Details


የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  2. ወቅታዊ የግብር ግዴታችውን ያሟሉ
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
  4. የቫት ተመዝጋቢ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ

  1. ለጽህፈት መሳሪያዎችን 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  2. ለአላቂ የፅዳት ዕቃዎችን ፤ 20,000 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ለደንብ ልብስ ፤ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ለኤሌክትሮኒክስ 30,000 ብር /ሰላሳ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ለመኪና ጎማዎችን 30,000 ብር /ሰላሳ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ማንኛውም ተጫራች ስለ ጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከጽ/ቤታችን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር ስንቄ ባንክ ሰንዳፋ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር 1069332171221 ከፍሎ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መካፈል ይችላሉ፡፡

የጨረታው ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀን ሲሆን በ22ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል። አሸናፊ ተጫራቾች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ፅ/ቤቱ ድረስ ያቀርባል፤ ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0116860603 /0961056050/

 

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender