በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሆን፣ የቋሚ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ መኝታ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና እቃዎች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የኮሌጅ ማስተማሪያ BLTO እቃዎች፣ የመመገቢያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ካማናዳሪ እንዲሁም በተለያዩ የራሺኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መንግሥት የምሰ/ሐ/ዞን የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሆን፣ የቋሚ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ መኝታ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የንፅህና እቃዎች፣ የጽሕፈት እቃዎች፣ የኮሌጅ ማስተማሪያ BLTO እቃዎች፣ የመመገቢያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ካማናዳሪ እንዲሁም በተለያዩ የራሺኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም የመንግሥት ታክስ መክፈልና የከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የግዢው ዋጋ 100,000 ብር በላይ ከሆነ የVAT ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ ዕቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ አስራ አምስት /15/ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ ከጎላ ኦዳ ወረዳ ረ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የሚቀርበው ሰነድ ቅጣትና ጥፋት አለመኖሩን ማረጋገጥ አለበት፡፡
- የጨረታ ዋስትና 10,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም ቼክ ማቅረብ አለባቸው።
- በማህበራት የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ቢሮው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
- የዚህ በጀት ምንጭ ከአጠቃላይ ገቢና የተለያዩ ፈንዶችን ጨመሮ 10 ሚሊዮን ብር ይጨምራል፡፡
- ቢሮው በተጠቀሰው ዕቃ ላይ 20 ፐርሰንት የመጨመርም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከሐምሌ 21 ጀምሮ በተከታታይ 15 በሥራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ 15ተኛው ቀን ነሐሴ 2 ከረፋዱ በ6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ በ8፡00 ሰዓት በጎላ አዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና የመ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
ከላይ የተጠቀሰውን ጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በአካል በመቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0915140701/0963911703/0920329408
የጎላ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
