በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በሥሩ ስሚገኙት ባስበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሱ የተስያዩ ዓይነት ያስቸውን ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት ውስጥ በዘርፉ ከተሰማሩትና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ካሳቸው አቅራቢ ድርጅቶች ሳይ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ እቃዎችን እንዲሁም የመኪና እቃዎችን ለ2018 በጀት ዓመት መግዛት ስለሚፈልግ በሚከተለው መስፈርት ለሴከተሮች እና ለቀበሌዎች አስተዳደር መግዛት ይፈልጋል::
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 0001 Procurement of Sanitary Material
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot - 10 Procurement of Hotel service
የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
purchase of printer 26A
ኡቡንቱ ቤተሰብ አቀፍ የልጆች ድጋፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ከ2024 እስከ 2026 የሂሳብ ሰነዱን በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ግሩፕ እና የመከላከያ ዲያግኖስቲክ ማዕከል /DSRHG /AND/ DDC/ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በድገሜ የወጣ ጫረታ ፡፡
ለፑል ስራ የሚያገለግል ሶስት ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪ ክራይ አገልግሎት ግዥ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ንብረትነቱ በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የኡራጋይ ሆስፒታል የሆኑ በቦረና ዞን ኡራጋይ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መሥሪያቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ቋሚ ዕቃዎች (ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ2017 በጀት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Purchase Of Air Ticket From Addis Ababa T2 - Nairobi Jomo Kenyatta Intl. (Departure date Sunday, August 24/2025 and Return Date August 27, 2025.)
ተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ (Vehicle model:- KDH202-REMDY Chassis No:- JTFS02P605022877) Mini bus 4-16674
የስጋ መፍጫ ማሽን እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ግዥ