Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር
  • Address በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0939299494
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Vehicle

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ እቃዎችን እንዲሁም የመኪና እቃዎችን ለ2018 በጀት ዓመት መግዛት ስለሚፈልግ በሚከተለው መስፈርት ለሴከተሮች እና ለቀበሌዎች አስተዳደር መግዛት ይፈልጋል::

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-001/2018

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ እቃዎችን እንዲሁም የመኪና እቃዎችን ለ2018 በጀት ዓመት መግዛት ስለሚፈልግ በሚከተለው መስፈርት ለሴከተሮች እና ለቀበሌዎች አስተዳደር መግዛት ይፈልጋል::

የመወዳደሪያ መስፈርቶቹም፦

1 በዘርፉ ሕጋዊ አቅርቦት ፍቃድ ያላቸው (VAT) እና (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የዘመኑን ግብር ከፍለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 በመሥሪያ ቤቱ ፍላጐት መሰረት ዕቃውን ማቅረብ የሚችሉ ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በቼከ ብር100,000 (መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው፡፡

3 በቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ተመላሽ እማይሆን በብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር) በመግዛት መወዳደር ይችላሉ

4 የሚወዳደሩበትን ኦሪጅናል ዶክመንት እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፓስታ) በ5/12/2017 እስከ ቀን 23/12/2017 6፡00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

5 ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ23/12/2017ዓ.ም 8፡30 በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡

6 የጨረታው አሸናፊ ላልሆኑት ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን (ሲፒኦ) ወይም ቼከ ወዲያው ይመለስላቸዋል

7 ለጨረታ ከቀረበ በኋላ ሀሳብን መለወጥና ማሻሻል ወይም ከጨረታ ውስጥ መውጣት አይቻልም

8 መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ /አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበ ነው

በበለጠ መረጃ:- 0939299494/4/0929252313

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender