መሥሪያቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ቋሚ ዕቃዎች (ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2018
መሥሪያቤታችን በወረዳችን ለሚገኙ መስሪያቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ቋሚ ዕቃዎች (ለጽዳት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ
ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱና የVAT ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው ለጨረታው ማስከበረያ ዋስትና (Bid bond) ብር 25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ) በባንክ በተመሰከረለት CPO ወይም ካሽ (cash) ከሚያቀርባቸው ሰናዶቻቸው ጋር ማስያዝ አለባቸው።
- በወጣው ጨረታ ሰነድ ላይ መ/ቤቱ ማስተካከያ መጠየቅ የሚችል መሆኑን፡፡
- ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በደ/ምዕራብ ሸዋ ዞን ወንጪ ወረዳ ገቢዎች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ሰናድ ዋጋ ኦሪጅናልና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ አድርጎ በወንጪ ወረዳ ዝጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 በተዘጋጀው ሣጥን እስከ 26/12/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ26/12/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ 8፡00 ሰዓት ለይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወንጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀ በኋላ የግዢ አፈጻጸም ውል ይዋዋላል። የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በቅድሚያ ያሲይዛል።
- ተጫራቹ ጨረታውን ያሸነፈበትን ዕቃዎች ወንጪ ወረዳ ጭቱ ከተማ ከወሊሶ 9 ኪ.ሜ ላይ በሚገኘው የገንዘብ ጽ/ቤት በራሱ ትራንስፖርት አድርሶ ያስረክባል።
- በጨረታው ውል መሠረት አሸናፈው ዕቃዎቹን በሙሉ ሲያስረክብ ክፍያው ወዲያው ይፈጸማል ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ዓይነት እና ባቀረቡት ናሙና መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ ስልክ ቁጥር 0113160099፤ 011316101፤ 0920138277 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
