የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ለተለያዩ መ/ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. ማንኛውም ተጫራች ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና 2017ዓ.ም ግብር የከፈሉ፣የ2018 ያደሱ፡፡
2. ተጫራቾች የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው::
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክየተርጋገጠ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፐራይዝ ከአደራጃችው ድርጅት የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
ጽ/ቤት
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመከፈል ከላይ በተገለጸው ጽ/አድራሻ ቢሮ ቁጥር አንድ (1) በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትርበመንግሥት መ/ቤት የሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
7. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7/12/2017 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት ድረስ ለተጫራቶች ከፍት ይሆናል፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመጥቀስ ዋናና ኮፒውን ለየብቻ ታሽጎ በኤንቨሎፕ ውስጥ አድርገው በ5/1/2018 ዓ.ም በ7፡30 እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በቢሮ ቁጥር አንድ()) ገቢ ማድረግ አለባቸው:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ8፡00 ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
9. አሸናፊ ድርጅት / ተጫራቾች / ያሸነፉበትን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ ሚኤሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኝ መጋዘን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የተፈለገውን ዕቃ ብዛትና ጥራት አሟልቶ ግዴታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. ለሽያጭ የቀረበውን ዕታ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን የመለወጥ ገንዘቡን የመመለስ ግዴታ አለበት፡፡
11. የማስጫኛና የማስወረጃ ወጪ በተጫራቹ ይሸፈናል፡፡
12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የሚሞሉት ሰነድ ስርዝ ድልዝ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
13. ተጫራቾች የሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና ፊርማ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ
14. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኖ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው:: as Dir Jamun 18%
15. ተወዳዳሪዎች ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ውሉን ከተፈራረሙ በኋላ ዋጋው የፀና
ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገ/ኢ/ልማት /ጽ/ቤት
ሚኤሶ
ስልክ ቁጥር፡ 0967738707/0933208319
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚሴሶ ወረዳ የገንዘብ/ጽ/ቤ
