በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ መጠን ያላቸውን የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቃለህይወት ቤተከርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል ከዚህ በታች የተመለከቱትን አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተለያዩ ማሽኖች የኤሌክትሪክ መሣሪያዎች እንደዚሁም አንድ ጆነዲር ሎደር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳችን ለተለያዩ የሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የግንባታ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጎማ፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ፈርኒቸሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት አመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
purchase of ፍራሽ
purchase of Research chemical and equipment .3
የስጋ መፍጫ ማሽን ጥገና እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና ግዥ
በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ)፣ የመኪና ጎማ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
purchase of cartridge toner 26 A
Lot 16:- procurement of Coffee ceremony at ASTU (2018 budget year)
በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን፤ የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እንዲሳተፉ ጠሪ ያደርጋል።
የፅህፈት መሣሪያዎች ግዥ
የአይሲቲ እቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2/2018
የአይሲቲ እቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018
የተማሪ ቀለብ ግበዓት ለመወዩ ሮቤና ጎባ ካምፓስ 2018
የተማሪ ቀለብ አቅርቦት ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2/2018
ቆሎና ኩኪስ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018
የከብቶች መኖ ግዥ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን Lot.1. የደንብ ልብስ ሱፍ ሙሉ ልብስ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Automobile car rent service without driver (at Adama mor)