የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎች ግዢ
በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን፤ የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እንዲሳተፉ ጠሪ ያደርጋል።