የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የመኪና ጎማዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎች ግዢ
በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤለክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር ግዴታውን የተወጣ ስለመሆኑ እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልጽ በቂ መረጃ ሊኖረው ይገባል።
- ማንኛውም ተጫራች ከ100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ የግዢ ግምት በላይ የሚጫረት ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል፤
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ የማይመለስ 1,000.00 /አንድ ሺህ/ የኢትዮጵያ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ቀን ከሠዓት በ8፡00 ሰዓት ድረስ ኦሪጂናል እና ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተጫራቶች በሰዓቱ ባይገኙም ጨረታው በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ግልጽ ያልሆነላቸው ሃሳብ ካለ በስልክ ቁጥር 09 85 37 67 46 ፣ 09 47 54 66 47፣ 09 69 14 88 99 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግዢ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, cleaning materials, furniture, uniforms, vehicle tires, computers, laptops, electronics, and small office items for district government offices. Bidders need a renewed trade license, tax clearance, and supplier registration; VAT registration required for bids over 100,000 birr.
