Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን፤ የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እንዲሳተፉ ጠሪ ያደርጋል።

በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓ.ም በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ አልባሳትን፣ የመኪና ጎማዎችን፤ የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም

ተጫራች

1. በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር ግዴታውን የተወጣ ስለመሆኑ እና የአቅራቢዎች ዝርዘር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚገልጽ በቂ መረጃ ሊኖረው ይገባል፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች ከ100,000 / አንድ መቶ ሺህ/ የግዥ ግምት በላይ የሚጫረት ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ/ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል፡፡

3. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሆኖ የማይመለስ 500.00/ አምስት መቶ የኢትዮጵያ ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ቀን ከሠዓት በ8፡00 ሠዓት ድረስ ኦርጂናል እና ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው የስራ ሠዓት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች በሰዓቱ ባይገኙም ጨረታው በተባለው ሰዓት ይከፈታል::

6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይከፈታል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው ሠዓት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ግልጽ ያልሆነላቸሁ ሃሳብ ካለ በስልክ ቁጥር 0985376746 ፣0947546647፣ 0969148899, - በመደወል መጠየቅ ይቻላል! እቃ ግዢ ከፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የወረጃርሶ

ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት

Save Tender