ለተማሪዎችና ተኝተው ለሚታክሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ቅመማቅመም
ROZA COSTER 2
ለደ/ብ/ዩ የእህል መቋጠሪያ የማዳበሪያ ባለ 100 ኪ.ግ ግዥ
Photo copy and printer Machine Maintenance Service
የእህል መውቂያ ማሽን (TYD-01 Multi-Crop Thresher Machine)
የተማሪዎች ምግብ ቤት ቅመማቅመም የማኅቀፍ ግዥ
የተለያዩ የፅህፈት መሳረያዎች ግዥ
ሞባይል ቀፎ ግዥ
በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎበዲርግ ጫማ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ ጋብዞ እና አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩከ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ወለል ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመቀግ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ ከሕጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ፡፡
Procurement of Refreshment
የውሃ ዕቃዎች ግዥ
በደ/ብ/ዩ በድጋሚ ለ4ኛ ግዜ የወጣ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የኮረሪማ ቅመም ግዥ
ጋፋት ኢንዶውመንት በኢንዶውመንቱ ስም ፕሮጀክት ቀርፀውና ከለጋሽ ስካላት ግራንት አፈላልገው ሃብት ሊያመጡ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶች/ባለሙያዎችን ከሚያመጣው ሃብት ላይ በፐርሰንት ኮሚሽን በማሰብ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የውሃ እና የፍሳሽ መስመር የጥገና ዕቃዎች ግዥ
Datacenter Firewall Renewal
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባቄሎ ቀበሌ አካባቢ ጣን አምባ ደን ቦታ ላይ በምርት ዘመኑ የሚመረት የግንድ ተረፈ ምርት እና በፋብሪካው ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ ለህሙማን የበሰለ የምግብ አቅርቦት ፣ አጠቃላይ የግቢ የህንፃ ክፍሎች የፅዳት ስራ ፣ የአትክልተኛና የጉልበት፤ የጥበቃና ደህንነት ፣ የላውንደሪ አልባሳት ዕጥበት ስራ ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ የላብራቶሪ ቅመም (ሪኤጀንቶች) የራጅ እና የህከምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡