የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ጥገናዎችና አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሀገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል::
መምሪያችን በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ተሽከርካሪ/NISSAN፣ጫማ፣ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣MOBILE PHONE COVER፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ማስቲካ በግልፅ እንዲሁም የቢንቢ ብረት ፣ የገና አባት ልብስ /santasuit እና WHEE LOODER በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል::
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወ/ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.በተደጋጋሚ የሚቀየሩ የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት 2.የቀላል መኪና ተሽከርካሪ ጎማ በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በራስ ሀይል የግዥ ስልት አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል::
Lihiket Design and Supervision Corporation Tender for Production of a 30-Minute Documentary Film and Provision of 15 Specialized Professional Training Services
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ HQ Doable Packer Test With Full Accessories Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Procurement of Stationary Materials
Procurement of Spare Parts
Procurement of Agricultural Inputs
Procurement of Cleaning Service
Procurement of Building Construction
Procurement of Construction Materials