Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 8:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityThe bid security amount varies by lot.
  • opening dateልክ 4:30 ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ጨረታው ይከፈታል::
  • Categories Vehicle (Garage Service) , Cloth And Shoes , Office Equipment

የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ጥገናዎችና አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2019ዓ.ም

የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ፤ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ግዥ፤ቋሚ ዕቃዎች ግዥ፤የደንብ ልብስ እና ጫማዎች ግዥ፤የመኪና አልባሳት እና ጌጣጌጥ፤ጎማ፤ባትሪ እና የመኪና ዘይት ግዥ፤የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና ግዥ፤ የቢሮ ማስዋብ ስራዎች ግዥ እና የችግኝ ዘር እና ለማዘጋጃ የሚሆን ግብዓቶች ግዥ፤የመኪና ጥገና ግዥ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፤የመኪና አገልግሎት፤የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • ሎት 1:- የፅህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 2:- ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 3:- ቋሚ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 4:- የደንብ ልብስ እና ጫማዎች ግዥ
  • ሎት 5:-የመኪና አልባሳት፤ጎማ፤ ባትሪ እና ዘይት ግዥ
  • ሎት 6 :-የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና ግዥ
  • ሎት 7:-የቢሮ ማስዋብ ስራዎች ግዥ
  • ሎት 8:-የችግኝ ዘር እና ለማዘጋጃ የሚሆን ግብዓቶች ግዥ
  • ሎት 9 :-የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
  • ሎት 10:-የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና
  • ሎት 11:-የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት 12:-የመኪና አገልግሎት
  • ሎት 13:- የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያለው
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ CPO
    ሎት:-1:-35,000.00/ ሰላሳ አምስት ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 2:-25,000.00/ ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 3:-80,000.00/ ሰማኒያ ሺህ ብር ብቻ/
    ሎት 4:-40,000.00/ አርባ ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 5:-25,000.00/ ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 6:-15,000.00/ አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 7:-60,000.00/ ስልሳ ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 8:-30,000.00/ ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 9:-50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 10:-10,000.00/አስር ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 11:-15,000.00/አስር አምስት ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 12:-10,000.00/አስር ሺህ ብር ብቻ /
    ሎት 13:-10,000.00/አስር ሺህ ብር ብቻ /

    ሲፒኦ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ያሰሩ::

    -ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች በሀገር ውስጥ ምርት ላይ ብቻ የተሳተፉ እና ካደራጃቸው አካል ስድስት ወር ያልሞላው የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግገር አስተዳደር ቡድን ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::

  6. የአሸናፊው ድርጅት CPO ተመላሽ የሚሆነው የውል ማስከበሪያ አጠቃላይ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% ሲያሲዝ ብቻ ነው::
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከመስሪያ ቤቱ በገዙት ዋጋ ማቅረቢያ ብቻ በግልጽ እና በሚታይ መልኩ ያለ ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ በየሎቱ በመለየት በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት እስከ 11:30 ሰዓት ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: በአስራ አንደኛው (11) የስራ ቀን ከጠዋቱ 2:30-እስከ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነድ በማስገባት 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ልክ 4:30 ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ጨረታው ይከፈታል::
  8. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ :- አድራሻ ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደር ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ መጠየቅ ይችላሉ::

10 ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ከጨረታ ሰነድ ጋር ለቢሮ ገቢ ማድረግ አለባችሁ::

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል
የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን

✨ messages.ai_summary
Akaki Kaliti sub-city Design and Construction Works Pool invites open bids for 13 lots covering stationery, consumables, fixed assets, uniforms and shoes, vehicle supplies, office maintenance and decoration, seedlings, vehicle and electronics repair, cleaning and sports equipment. Bidders need a renewed trade license, tax compliance, supplier registration and VAT registration.
Save Tender