ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ HQ Doable Packer Test With Full Accessories Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lihiket Design & Supervision Corporation Bahir Dar (የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ባህርዳር)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ - 08/2019
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡-
- የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ
- HQ Doable Packer Test With Full Accessories
- Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህር ዳር በግዥና ንብ/አስ/ቡድን የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 08 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ መግዛት ይቻላል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ16 ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8:30 ሰዓት ላይ ለመገኘት የቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም እንደተጠየቀ ወዲያውኑ በሚከፈል የባንክ ጋራንቲ በፖስታው አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀንና ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 08 ማቅረብ ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 058-218-02-73 ሞባይል 0918-08-55-89 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 058-218-05-50 በመላክ መጠየቅ ይቻላል።
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን
ባህርዳር-ኢትዮጵያ
✨ messages.ai_summary
Lihiket Design & Supervision Corporation seeks to buy light vehicle batteries, tires, and a kalimadari, plus HQ Doable Packer Test with full accessories and Double Packer Gland with NQ size via open tender. Bidders must hold a renewed business license, TIN, and VAT registration.
