Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት
  • Address በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-554-1794
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 100,000 (ጥሬ ገንዘብ ወይም CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4:10
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Machinery Rental

የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለመንገድ ጥገናና ቆረጣ ስራ የዶዘር፣ ግሬደር፣ ሎደር፣ ሮሎ፣ የውሃ ቦቴና ገልባጭ መኪና ኪራይ

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን የደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ስር የሚገኘው መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከቀራሮ ቀብር ዲንዲን -ዶዶ እና ሜጢ ሰርጤ ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ዲንዲን-ቢላቻ ሙዲ ሸከላ የሚሰራ አዲስ መንገድ ቆረጣ ስራ የሚሆን የተለያዩ ማሽነሪዎች ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሎደር፣ ሮሎ የውሃ ቦቴ እና ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ለማሰራት ለመከራየት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ 2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ንግድ ምዝገባ፣ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
  3. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት (Tin No) አብረው ማያያዝ የሚችሉና ከ 500,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከአሮ/ብ/ዞ/ደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ለ10 /አስር ቀን/ ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡10 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ሆኖም የመክፈቻው ዕለት በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለሞሉት ለጠቅላላ የጨረታ መጠን ላይ ብር100,000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ለበለጠ መረጃ የተጫራቾችን መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁጥር 0335540225/0294 መደወልና መጠየቅ ይችላሉ።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን የደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Dewa Chefa Woreda Finance and Economic Development Office (Oromo Zone, Amhara) seeks to rent a dozer, grader, loader, roller, water truck and dump trucks for road maintenance and new road cutting works. Open to licensed owners able to present vehicle ownership papers.
Save Tender