Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት
  • Address ወራቤ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0467-71-02-11
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 50,000 ማስያዝ የሚችሉ
  • opening dateየጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገናኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ ስለሆነም፡-

በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 50,000 ማስያዝ የሚችሉተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ፋይናንሻልና ቴክኒካል እና ሁለት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገናኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል::

ለበለጠ መረጃ፡- 0467710211 ይደውሉ

በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

✨ messages.ai_summary
Warabe town municipality seeks suppliers for a fire-fighting vehicle and tires for tractor, loader and grader. Eligible bidders need a valid business license, tax clearance, VAT registration, supplier certificate and bank-guaranteed bid security.
Save Tender