የመኪና መለዋወጫ ግዥ 02
ለኮድ 4-16098 ላንድ ክሩዘር መኪና የወንበር ልብስ እና ጌጣጌጥ ግዥ
የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በአብክመ ኦሮ/ብሄ/ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ስፋታቸው 5,794.84 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ እና 154 ካሬ ሜትር ለመኖሪያ በአጠቃላይ 5948.84 ካሬ ሜትር ቦታዎችን በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
LOT 059GC እራጅ ማሽን ጥገና አገልግሎት ግዥ
Requisition of sanitary items /የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ለተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ/
procurement of steel & cement / ቆርቆሮ 32ጌጅ እና ሲሚንቶግዥ /RISAProject/ Procurement Mechanism
Procurement Of Stationary material for Research R (2)
Procurement Of Printing Product /ቢን ካርድ፣ስቶክ ካርድ እና የወተት መውሰጃ ካርድ )
procurement of Mini milk processing equipment
መ/ቤታችን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ባህር ዳር ቅ/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለሶሻል ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ስልጠና የሻይና ቡና አገልግሎት ግዥ
የተለያዩ ህትመቶች ግልጽጨረታ 2017
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ቀይት ቀበሌ አመር አገር ልዩ ስሙ ቦለድ አካባቢ እና ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አይሶፌ አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሸን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ለ400 ሰዓት በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፕላይውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ቀይት ቀበሌ አመር አገር ልዩ ስሙ ቦለድ አካባብ እና ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አይሶፌ አካባቢ ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል።
የአምቡላንስ መኪና መለዋወጫ
Lot=050 procurement of Rigid pediatric Bronchoscope set
LOT 057GC (ለራዲዩሎጂ የስራ ክፍል የሚውል ግዥ )*
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት የከተማ መሬት ልዩ የሊዝ ጨረታ ለንግድ አገልግሎት /ለሞል፤ ለሞልና አፓርትመንት ባለ አራት ኮከብ እና በላይ ለሆኑ ሆቴሎች/ የሚሆኑ 10 (አስር) ቦታዎችን በልዩ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በብሔረሰብ አስተዳደሩ ለሚገኙ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ተቋማት አገልግሎት የሚውል የኢንሹራንስ አገልግሎት እና የገንዘብ መመሪያ ቢሮ ጥገና ግንባታ ስራ በተጨማሪም ሸራተን አዲስ ወንበር አቅርቦት ግዥን በሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡